የመጠጥ ዉኃ አገልግሎቶችን የአገልግሎት አሰጣጥ ስርዓትን ለማዘመን የሚያስችል የቴክኖሎጅ አጠቃቀም ስልጠና
የአማራ ክልል ዉኃ አገልግሎቶች ማህበር በከተማችን ከሚገኙ የጤና ኤክስቴንሽን ባለሞያዎች ጋር በጋራ በመሆን የዉኃ ማጣሪያ ተጠቃሚ ደንበኞች ብዛትን ለማወቅ ቤት ለቤት እየዞሩ መረጃ የመሰብሰብና ደንበኞችን በቤት ዉስጥ የዉኃ ንፅህና አጠባበቅና አያያዝ ችግር ምክንያት ዉኃ ሊበከል ስለሚችል ማጣሪያ ገዝተዉ እንዲጠቀሙ ግንዛቤ የመፍጠር ስራ በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡ይህን ተከትሎ እንደ ከዚህ በፊቱ ሁሉ…
የባህር ዳር ከተማ መጠጥ ዉኃና ፍሳሽ አገልግሎት ለቀጣይ አስር አመታት የሚያገለግል መሪ እቅድ
የባህር ዳር ከተማ መጠጥ ዉኃና ፍሳሽ አገልግሎት ለቀጣይ አስር አመታት የሚያገለግል መሪ እቅድ በማዘጋጀት ላይ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ባህርዳር፤ ታህሳስ 22 / 2017 ዓ.ም የባህር ዳር ዉኃና ፍሳሽ አገልግሎትየዉኃ አገልግሎቱ ስራ አስኪያጅ አቶ ይርጋ አለሙ በተዘጋጀዉ የአስር አመት መሪ እቅድ ረቂቅ ጥናት ዉይይት መድረክ ላይ እንደተናገሩት ተቋሙ ከተቋቋመበት ከ1972 ዓ.ም ጀምሮ…


