የውሃ አገልግሎቶች እርስ በርስ የሚደጋገፉበት አደረጃጀት መገንባቱ በዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ አይነተኛ ሚና አለው ተባለ።
አዳማ : ሰኔ 5/2017ዓ.ም (ው.ኢ.ሚ) የውሃ አገልግሎቶች እርስ በርስ የሚደጋገፉበት አደረጃጀት መገንባቱ በዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ አይነተኛ ሚና እንዳለው ተገልጿል።የውሃ አገልግሎቶችን አቅም ለማሳደግ የከተሞች ውሃና ሳኒቴሽን ፌደሬሽን ከዩኒሴፍ ጋር አዘጋጅተውት ለ5 ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ በቆየው ስልጠና ያነጋገርናቸው የፌደሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙክታር አህመድ በቂ፣ ዘላቂ ፣ጥራት ያለው ፣ የዘመነና የደንበኞችን…
