ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች

ባህር ዳር ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት

ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች

ባህር ዳር ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት በስሩ የሚገኙ አራት ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ይገኟሉ።

/1
ባህር ዳር ፤ ፖሊ ፔዳ መንገድ ፣ ከዊዝደም ህንፃ ጎን
በ2015 በጀት ዓመት 5 ኪሎ ሜትር አዲስ መስመር በመዘርጋት አዲስ ደንበኞችን ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዶ 8.38 ኪ.ሜ በማከናወን 167.68% ተፈፅሟል፡፡
/2
ባህር ዳር ፤ አጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ
በ2015 በጀት ዓመት 10 ኪሎ ሜትር አዲስ መስመር በመዘርጋት አዲስ ደንበኞችን ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዶ 16.68 ኪ.ሜ በማከናወን 166% ተፈፅሟል፡፡
/3
ባህር ዳር ፤ ፋሲሎ ክፍለ ከተማ
በ2015 በጀት ዓመት 15 ኪሎ ሜትር አዲስ መስመር በመዘርጋት አዲስ ደንበኞችን ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዶ 18.8 ኪ.ሜ በማከናወን 125% ተፈፅሟል፡፡
/4
ባህር ዳር ፤ ዳግማዊ ምኒሊክ ክፍለ ከተማ
በ2015 በጀት ዓመት 20 ኪሎ ሜትር አዲስ መስመር በመዘርጋት አዲስ ደንበኞችን ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዶ 33 ኪ.ሜ በማከናወን 165 % ተፈፅሟል፡፡

Let us help you get your project started.

Contact us
+44(0)20 3156
+1 866 512 0268

Start your project