BDWSS Website Editor

የአገልግሎት ድርጅቱ የክዋኔ ኦዲት ስራ መካሄዱ ዉጤታማ አገልግሎት ለመስጠት ያስችለናል ተባለ፡፡

ባሕር ዳር፣ ግንቦት 30/2017 ዓ/ም (ባ/ዉ/ፍ/አገ/ድ/)የባሕር ዳር ዉኃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ከ2014 እስከ 2017 በጀት ዓመት ድረስ ያለዉ የንፁህ መጠጥ ዉኃ አቅርቦትና ሃብት አስተዳደር ዉጤታማነትን በተመለከተ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የክዋኔ ኦዲት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የክዋኔ ኦዲቱን ጭብጥ፣ የኦዲት የመገምገሚያ መስፈርቶችንና የኦዲቱን ዘዴዎች በተመለከተ የክልሉ ዋና ኦዲተር…
13 ሰኔ 2025 by 

Elementor #11675

የዉኃ ፓንፖችን ከርቀት መቆጣጠር የሚያስችል ስካዳ ሲስተም በከፊል ስራ ጀመረ፡፡ ባህርዳር፤ መጋቢት 19 / 2017 የባህ/ዉ/ፍ/አገ/ የባህር ዳር ዉኃና ፍሳሽ አገልግሎት ከ4 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጭ በባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ቴክኖሎጅ ኦፍ ኢንስቲትዩት ሲያለማ የነበረዉን ፓንፖችን ከርቀት መቆጣጠር የሚያስችል የስካዳ ሲስተም ቴክኖሎጅ በስምንት ያህል ፓንፖች የትግበራ ስራዉን ጀምሯል፡፡ ቴክኖሎጅዉ እስከ…
29 መጋቢ 2025 by 

Elementor #11670

የዉኃ ፓንፖችን ከርቀት መቆጣጠር የሚያስችል ስካዳ ሲስተም በከፊል ስራ ጀመረ፡፡ ባህርዳር፤ መጋቢት 19 / 2017 የባህ/ዉ/ፍ/አገ/ የባህር ዳር ዉኃና ፍሳሽ አገልግሎት ከ4 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጭ በባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ቴክኖሎጅ ኦፍ ኢንስቲትዩት ሲያለማ የነበረዉን ፓንፖችን ከርቀት መቆጣጠር የሚያስችል የስካዳ ሲስተም ቴክኖሎጅ በስምንት ያህል ፓንፖች የትግበራ ስራዉን ጀምሯል፡፡ ቴክኖሎጅዉ እስከ…
28 መጋቢ 2025 by 

Elementor #11660