Elementor #11645
የባሕርዳር ከተማ ንፁህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት አጠቃላይ ሽፋን 80% መድረሱን የውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ። (መጋቢት 13/2017 ባሕርዳር) የባሕርዳር ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ከውሃና ፍሳሽ ደንበኞች ፎረም ጋር በመተባበር መጋቢት 22 “የበረዶ ግግር ጥበቃ” በሚል መሪ ቃል በአለም አቀፍ ደረጃ የሚከበረውን የውሃ ቀንን ምክንያት በማድረግ ከአጋርና ባለድርሻ አካላት ጋር…
