እያደገ የመጣዉን የከተማዉን የህዝብ ቁጥር ታሳቢ ያደረገ የዉኃ አቅርቦት ስራ ከወዲሁ ታቅዶ በፕሮጀክት ሊሰራ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡
ባህርዳር፤ መጋቢት 15 / 2017 የባህ/ዉ/ፍ/አገ/ድርጅትየባህር ዳር ዉኃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ሰሞኑን የአለም ዉኃ ቀንን ከደንበኞች ፎረምና ከአጋር አካላት ጋር በአከበረበት ወቅት የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ አቶ ይርጋ አለሙ እንደገለፁት እያደገ የመጣዉን የከተማዉን የህዝብ ቁጥር ታሳቢ ያደረገ የዉኃ አቅርቦት ስራ ከወዲሁ ታቅዶ በፕሮጀክት ሊሰራ ይገባል፡፡ዉኃ አገልግሎቱ አሁን ላይ የዉኃ ችግር እንዳይባባስና…