ዓመት፥

የውሃ አገልግሎቶች እርስ በርስ የሚደጋገፉበት አደረጃጀት መገንባቱ በዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ አይነተኛ ሚና አለው ተባለ።

አዳማ : ሰኔ 5/2017ዓ.ም (ው.ኢ.ሚ) የውሃ አገልግሎቶች እርስ በርስ የሚደጋገፉበት አደረጃጀት መገንባቱ በዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ አይነተኛ ሚና እንዳለው ተገልጿል።የውሃ አገልግሎቶችን አቅም ለማሳደግ የከተሞች ውሃና ሳኒቴሽን ፌደሬሽን ከዩኒሴፍ ጋር አዘጋጅተውት ለ5 ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ በቆየው ስልጠና ያነጋገርናቸው የፌደሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙክታር አህመድ በቂ፣ ዘላቂ ፣ጥራት ያለው ፣ የዘመነና የደንበኞችን…
13 ሰኔ 2025 by 

ከ331 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የባለብዙ መንደር የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የግንባታ ውል ስምምነት ተፈረመ።

ሰኔ 04/2017 ዓ.ም (ው.ኢ.ሚ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በደቡብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ቡርጂ ዞን ሶያማ ዙሪያ የአየር ንብረት ለውጥን መቋቋም የሚያስችል እና በCR-WaSH ፕሮጀክት የሚተገበር ባለ ብዙ መንደር የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የግንባታ የውል ስምምነት ተፈረመ። ስምምነቱን የተፈራረሙት በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አምባሳደር ዶ/ር አስፋው…
13 ሰኔ 2025 by 

በኢትዮጵያ የውሃና ሳኒቴሽን ባለድርሻ አካላትን አቅም ለማሳደግ የሚያስችል ስልጠና እየተሰጠ ነወ።

ሰኔ 2/2017ዓ.ም (ው.ኢ.ሚ) የኢትዮጵያ ከተሞች የውሃና ሳኒቴሽን ፌደሬሽን ከዩኒሴፍ ጋር በመተባበር የውሃና ሳኒቴሽን ባለድርሻ አካላትን አቅም ለማሳደግ የሚያስችል ስልጠና በአዳማ እየተሰጠ ነወ። በስልጠናው መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የመጠጥ ውሃ አቅርቦት መሪ ስራ አስፈጻሚ አቶ ታምሩ ገደፋ ዩኒሴፍ በኢትዮጵያ ከአቅም ግንባታ ጋር በተያያዘ ለ18 ከተሞች ድጋፍ ማድረጉን እና ለሶስት…
13 ሰኔ 2025 by 

የአገልግሎት ድርጅቱ የፕሮጀክት ስራዎች አፈፃፀም በጥሩ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡

ባሕር ዳር፣ ግንቦት 28/2017 ዓ/ም (ባ/ዉ/ፍ/አገ/ድ/) በባሕር ዳር ዉኃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ሊሰሩ የታቀዱ የፕሮጀክት ስራዎች ያሉበት ደረጃ ከባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ከመጡ የፕሮጀክት ስራዎች ገምጋሚ ቡድን ጋር ግንቦት 27/2017 ዓ/ም ሰፊ ግምገማና የመስክ ምልከታ ተካሂዷል፡፡የአገልግሎት ድርጅቱን የአዲስ ጉድጓድ ቁፋሮ ስራ፣ የዉኃ ግፊት፣ የማሰራጫና የማስፋፊያ መስመሮች እንዲሁም…
13 ሰኔ 2025 by