ከአውሮፓ ህብረት WOP ፕሮጀክት ጋር የተዛመደ ጉብኝት፡ ስልጠና፣ ውይይቶች እና ተግባራዊ ልምምዶች
ጉብኝቱ በ2022 የጀመረው የአውሮፓ ህብረት WOP ፕሮጀክት (የውሃ ኦፕሬተሮች አጋርነት) አካል ሲሆን የባህር ዳር ውሃ አገልግሎትን የውሃ ቆጣሪ አስተዳደር፣ የኔትዎርክ እና የሊኬጅ ቁጥጥር እና የፋሲሊቲ አስተዳደርን በማጎልበት የምንረዳበት ነው። በተጨማሪም ፕሮጀክቱ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ቤተሰቦች የውሃ አቅርቦትን ለማሻሻል ያለመ ነው። ከባህር ዳር ውሃ አገልግሎት ዳይሬክተሩ፣ የቦርድ ምክትል ሰብሳቢ፣ የፋይናንስ ስራ…