ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
አጼ ቴዎድሮስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
እስከ መስከረም 2016 ዓ.ም ድረስ ከ 0000 በላይ ደንበኞችን በማገልገል ላይ የሚገኝ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ነው።

ስለ አጼ ቴዎድሮስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሚገልጽ መረጃ እዚህ ጋር ይፃፋል። ስለ አጼ ቴዎድሮስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሚገልጽ መረጃ እዚህ ጋር ይፃፋል። ስለ አጼ ቴዎድሮስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሚገልጽ መረጃ እዚህ ጋር ይፃፋል። ስለ አጼ ቴዎድሮስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሚገልጽ መረጃ እዚህ ጋር ይፃፋል። ስለ አጼ ቴዎድሮስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሚገልጽ መረጃ እዚህ ጋር ይፃፋል። ስለ አጼ ቴዎድሮስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሚገልጽ መረጃ እዚህ ጋር ይፃፋል።
አጼ ቴዎድሮስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት
- በበጀት አመቱ 10 ኪሎ ሜትር አዲስ መስመር በመዘርጋት አዲስ ደንበኞችን ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዶ 16.68 ኪ.ሜ በማከናወን 166% ተፈፅሟል።
- 1,000 አዲስ ደንበኞችን የውሃ ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዶ 1,432 በማከናወን 143% ተፈፅሟል።
- 10 ኪ.ሜ ነባር መስመር ማሻሻልና ማስፋፋት ታቅዶ 7 ኪ.ሜ በማከናወን የእቅዱ 70% ተፈፅሟል ፤ በኮብል መንገድ ስራ እና ሌሎች ምክኒያቶች 5 ኪ.ሜ መስመር ለማዛወር ታቅዶ 3.5 ኪ.ሜ በማዛወር የእቅዱ 70% ተፈፅሟል።
- 1,000 የውኃ መስመር ጥገና ስራዎችን ለመስራት ታቅዶ 555 በማከናወን የእቅዱ 55.5% ተፈፅሟል።
- በበጀት አመቱ 2,426 የውሃ ቆጣሪ ምርመራ፣ ክትትልና ጥገና ስራዎችን ለመስራት ታቅዶ 2,185 በማከናወን የእቅዱ 90% ተፈፅሟል።
- በበጀት አመቱ 300 ውዝፍ ሂሳብ የማይከፍሉ ደንበኞችን የውሃ ቆጣሪ የማቋረጥ ስራዎችን ለመስራት ታቅዶ 316 በማከናወን የእቅዱ 105% ተፈፅሟል።
ፍትኃዊ የውሃ ስርጭት እንዲኖር የተከናወኑ ተግባራት
- አሽራፍ ቁ.1 መስመር በማሻሻል በ4 ቀን አንድ ቀን ወደ ሽፍት በማስገባት ታክሲ ማዞሪያ ኮንዶሚኒየም አካባቢ የተሻለ ውኃ እንዲደርስ ተደርጓል ፡፡
- 25 ቦታዋች ላይ መዝጊያ መክፈቻዎችን ወደ ፍላንጅድ በመቀየር ፣ሰርፌስ ቦክስ እና ስፒንድል በመግጠም ፍሰትን እና ስርጭትን ለመቆጣጠር አስችሏል ፡፡
- የውሃ ስርጭት ችግር ላቀረቡ ደንበኞች ችግሩን ለመፍታት በ42 ቦታዋች ላይ መስመር የመፈተሸ ስራዋች በመሰራቱ ቅሬታው ተፈቷል ፡፡
- ከፍተኛ የውሃ ፍሰት የነበረበት የጊወን ሰፈር 2 ኢንች የቆየ ቧንቧ ከጃይካ ቁፋሮ ጎን ለጎን 157 ሜትር ባለ 63 ሚ.ሜ መስመር በመዘርጋት ችግሩ እንዲቀረፍ በማድረግ የውሃ ስርጭቱም እንዲስተካከል ተደርጓል ፡፡
- ዩሐንስ ቤተክርስቲያን ፣ኢንዱስትሪ መንደር እና ቦኖዋች አካባቢ 30 ሜትር ባለ 50 ሚ.ሜ መስመር በመዘርጋት የማዳቀል ስራ በመሰራቱ የነበረው የውሃ ችግር እንዲፈታ ተደርጓል።
- አየር ጤና መድሃኒለምና ካቶሊክ አካባቢ 410 ሜትር በመዘርጋት ከ210 በላይ ደንበኞች ችግር ተፈቷል ፡፡
- ጊዮን 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት የነበረበትን ከፍተኛ የውሃ ችግር ለመፍታት ባለ 50 ሚ.ሜ 50 ሜትር አሻሽሎ በመዘርጋት 4,000 ተማሪዋች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተደርጓል ፡፡
- 5ተኛ ፖሊስ ጣቢያ ፊት ለፊት እስከ አዱኛ ወፍጮ 11/2 ወደ 3 ኢንች በማሳደግ 120 የደንበኖች ችግር ተፈቷል ፡፡
- 7 ማህበራዊ ተቋማት ማለትም ዩሃንስ ቤተክርስቲያን ፣ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን ፣ አቡነ ጎርጎሪወስ ት/ቤት ፣ምስራቅ ጊዮን ት/ቤት ፣ዘንባባ የግል ት/ቤት ዘንዘልማ ጤና ጣቢያ እና አዲስ አለም ሆስፒታል መስመር በመዘርጋት እና የተለያዩ ስራዋችን በመስራት የነበረባቸውን የውሃ ችግር መፍታት ተችሏል።
ተጨማሪ ጽሁፎች ካሉ እዚህ ጋር ይገባሉ። ተጨማሪ ጽሁፎች ካሉ እዚህ ጋር ይገባሉ። ተጨማሪ ጽሁፎች ካሉ እዚህ ጋር ይገባሉ። ተጨማሪ ጽሁፎች ካሉ እዚህ ጋር ይገባሉ። ተጨማሪ ጽሁፎች ካሉ እዚህ ጋር ይገባሉ። ተጨማሪ ጽሁፎች ካሉ እዚህ ጋር ይገባሉ።
የውሃ ብክነት ለመቀነስ የተሰሩ ስራዋች፡-
- አየር ጤና ፌደራል ፖሊስ ጀርባ ከፍተኛ ውሃ ፍሰት የነበረበት አካባቢ 140 ሜትር መስመር በመቀየር ብክነት ማስቆም ተችሏል ፡፡
- በመንገድ ስራው የተቆረጠ ባለ 150 ፒቪሲ እና ፍሰት የነበረበት ባለ 50 ፒቪሲ በባለ 63 ሚ.ሜ ኤችዲፒኢ መስመር በመዘርጋት ብክነትን መከላከል ተችሏል ፡፡
- ከፍተኛ የውሃ ፍሰት የነበረበት የጊወን ሰፈር 2 ኢንች የቆየ ቧንቧ ከጃይካ ቁፋሮ ጎን ለጎን 157 ሜትር ባለ 63 ሚ.ሜ መስመር በመዘርጋት ችግሩ እንዲቀረፍ ተደርጓል፡፡
ህገ ወጥነትን ለመከላከል የተወሰደ የእርምት እርምጃ
በህገወጥ መንገድ የውሃ መስመር የመቱ 2 ግለሰቦች፣የውሃ መስመር ያሻሻሉ 15 ደንበኞች ፣ከቦኖ የቀጠሉ 2 ደንበኛ ፣ቆጣሪ አንባቢን የሰደበ 1 ደንበኛ ፣ጌትቫልቭ የቀየሩ 2 ደንበኛ ፣ፓምፕ የገጠሙ 9 ደንበኞች በድምሩ 32 ደንበኞች ብር 40,450 እንዲቀጡ ተደርጓል
የህብረተሰብ ተሳትፎ ስራዎችን በተመለከተ
- ቀበሌ 1 ሆሊደይ (አፄ ግሮሰሪ) የነበረውን የውሃ ችግር ለመፍታት 270 ሜትር ባለ 63 ሚ.ሜ መስመር በሚዘረጋበት ወቅት ቁፋሮ በማስቆፈር እና በመዘርጋት ደንበኞች የብር 54,000 ወጭ ተሳትፎ አድርገዋል።
- በድልድይ ስራ ምክኒያት መስመራቸው የተቆራረጠባቸውን ደንበኞች በማወያየት የእቃና ቁፋሮ እንዲችሉ በማድረግ 1.1 ኪ.ሜ መስመር በመዘርጋቱ 145,990 ብር ወጭ ተሳትፎ አድርገዋል ፤በኮብል መንገድ ስራ የውሃ መስመራቸው የተቋረጠባቸው ደንበኞች 12,000 ብር ወጭ በማድረግ መስመሩን የመዘርጋት ስራ ሰርተዋል።
- 1 ቢያጆ አፈር በማስደፋት የውሃ መስመር በማልበስ ብር 5,000 ማዳን የተቻለ ሲሆን በድምሩ የ216,990 ብር የህብረተሰብ ተሳትፎ ተደርጓል።
1.
የስራ ወይም አገልግሎት ስም #1
የስራ ወይም አገልግሎት መግለጫ ማብራሪያ ጽሁፍ እዚህ ጋር ይገባል። የስራ ወይም አገልግሎት መግለጫ ማብራሪያ ጽሁፍ እዚህ ጋር ይገባል። የስራ ወይም አገልግሎት መግለጫ ማብራሪያ ጽሁፍ እዚህ ጋር ይገባል።
2.
የስራ ወይም አገልግሎት ስም #2
የስራ ወይም አገልግሎት መግለጫ ማብራሪያ ጽሁፍ እዚህ ጋር ይገባል። የስራ ወይም አገልግሎት መግለጫ ማብራሪያ ጽሁፍ እዚህ ጋር ይገባል። የስራ ወይም አገልግሎት መግለጫ ማብራሪያ ጽሁፍ እዚህ ጋር ይገባል።
3.
የስራ ወይም አገልግሎት ስም #3
የስራ ወይም አገልግሎት መግለጫ ማብራሪያ ጽሁፍ እዚህ ጋር ይገባል። የስራ ወይም አገልግሎት መግለጫ ማብራሪያ ጽሁፍ እዚህ ጋር ይገባል። የስራ ወይም አገልግሎት መግለጫ ማብራሪያ ጽሁፍ እዚህ ጋር ይገባል።