የባሕር ዳር ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ከቪተንስ ኢቪደንስ ኢንተርናሽናል (Dutch Water Operators) ጋር ትብብር
የባሕር ዳር ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ከቪተንስ ኢቪደንስ ኢንተርናሽናል (Dutch Water Operators) ጋር ትብብር የባሕር ዳር ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ከቪተንስ ኢቪደንስ ኢንተርናሽናል (Dutch Water Operators) ጋር በመተባበር የንጹህ የመጠጥ ውኃ የሚያገኝባቸውን የውኃ ምንጮች የተፋሰስ ልማትና ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የውኃ አገልግሎት ለማስፈን ከሚመለከታቸው ሃያ ሁለት ባለድርሻ እና አጋር ድርጅቶች…




